Kebena Primary and medium School
Announcement Kebena

Kebena

20th May, 2026

ቀበና ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የብድርና ቁጠባ አባል የሆናችሁ ሠራተኞች በሙሉ በ12/09/2018 ዓ.ም በ7፡00 ሰዓት አጠቃላይ የማህበሩ ስብሰባ ስላለ በዚሁ ዕለት የጠቅላላው ጉበዔ የሦስት ዓመት አቃላይ የኦዲት ግኝት ሪፖርት ለማህበሩ አባለት ስለሚቀርብ እንዲሁም አዲስ ኮሚቴዎች ስለሚመረጡ በዕለቱ በቀበና ት/ቤት ያላችሁ እና በተላያየ ምክንያት ወደሌላ ት/ቤት የተዘዋወራችሁ የማህበሩ አባላት በቀበና ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል እንጠይቃለን፡፡
 
የማህበሩ ኮሚቴ

.

Copyright © All rights reserved.

Created with